የሥነ ጽሑፍ ስራዎች – Articles

Tsega on Berea- Every Saturday 9 AM call (712) 432-9900 – 2484446#

Tsega.com ጸጋ መጽሔቶች እና መጻሕፍት. Welcome To Tsega.Com – Blogs, Books, Magazines and Literature Shows .                ጸጋ ሥነ ጽሑፍ

  • መልካም ስራ

    መልካም ስራ-ደግነት    ምንጭ አንድ የፌስቡክ ወዳጄ (Written in english) በአንድ ዘመናዊ ቄራ ድርጅት ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች። ከእለታት በአንድ የአርብ እለት ቀኑን ሙሉ በስራ ... Read more
  • ከበደ ሚካኤል

    ከበደ ሚካኤል የሰዎች ስነ ምግባር ላይ የማተኮርና ምክር አዘል መልእክቶችን የማስተላለፍ ዝንባሌአቸው በአብዛኛው ስራቸው ላይ ይንጸባረቃል። በፈረንሳይ ሚሽን ትምህርታቸውን መከታተላቸው ይህን ቅን የስነምግባር አመለካከት ፈጥሮባቸዋል። ... Read more
  • ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ

    ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ... Read more
  • ጥልቅ ፍሥሓ

    በእግዚአብሔር መደሰት ይቻላል? ማለቴ ልናምነው እንችላለን፤ ልንፈራው እንችላለን፤ ልናገለግለው እንችላለን፤ ግን እርሱን ተድላና ፈንጠዝያ ልናደርገው እንችላለን? በሚሰጠን ስጦታ መደሰት እንችላለን፤ ስሙን በየስፍራው እንጠራለን፤ ግን ራሱን ... Read more

በኢትዮጵያና በአሜሪካን የሚዘጋጁ የአማርኛ መጽሔቶችን በማንበብ ይጠቀሙ።


 በቅርብ የወጡ አዲስ መጽሔቶችን በነፃ ያንብቡ — ለማንበብ መጽሔቱን መርጠው ይጫኑ።

የመጽሔት አዘጋጆችን ለመርዳት ከአሰቡ እዚህ ይጫኑ :- Donate

FREE




 

መጽሐፍ ለማዘዝ እዚህ ይጫኑ
የታተሙ መጽሐፍት ለማዘዝ ከላይ ያለውን ምስል ይጫኑ። በፍጥነት እንልካለን

 

የኤሌክትሮኒክስ መጽሐፍት(e-Books) ቅምሻ ለማንበብ እና ለማዘዝ  ከታች  ያለውን የመጽሓፉን ምስል ይጫኑ።

 

 


 

Tsega-Blogs

ፈጣኑ አሣሄል – በዶ/ር እዮብ ማሞ

ሰሊሆም እና ፍቅር መጽሔት
ዘመኑ ይሁዳ ዳዊትን፣ እስራኤል ደግሞ ሳኦልን የተከተለበት ዘመን ነበር። በሁለቱ ቤቶች ውግያ ንጉሥ ሳኦል ሞቷል። በዚህ ዘመን ነበር አሣሄል የተባለ ፈጣን ሰው ከወንድሞቹ መሃከል በገባኦን ጦር ሜዳ ላይ የተገኘው። የዚህን ... Read more

ስነ ግጥም

Poetry
ሰው የሆነ ለሰው – ፓ/ር ስንቱ ከሐረር አንዳንድ ቀን አለ ልብን የሚሰብር አንዳንድ ቀን አለ ለብቻ የሚያስቀር፤ ቢሆንም ግድ የለም ሁሉ ኋላ ዞሮ ብቻነት ከፍ ሲል ሲበረታ ከሮ ልብ ሰው ... Read more

ሰምተን እንዳንሞት – ኮነ ፍስሐ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
ህፃን ልጇን ከባቡሩ መቀመጫ ላይ አስቀምጣ ወጣቷ እናት በተረበሸ ሁኔታ ዙርያዋን ትመለከታለች። ከፊት ለፊትዋ የተቀመጠው ወጣት ሁኔታዋን በመመልከት የምትፈልጊው ነገር አለን? ሲል ጠየቃት። እንባ እየተናነቃት “የባቡሩ አስተናጋጅ (ኮንዳክተር) የት አለ? ... Read more

ባሎች እና የአማካይ እድሜ ቀውስ – ኮነ ፍሰሐ

ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት
እለቱ የቀድሞ ተጋዳይ ወታደሮች በዓላቸውን የሚያከብሩበት ዋዜማ ነው:: የዋዜማውን የተለመደ ግርግር በማየት ለመዝናናት ከቤተሰቤ ጋር ወደ መሃል ከተማው እያመራን ነበር:: በርካታ የቬትናም፡ ጥቂት የኮርያ እና በተለያዩ የአሜሪካን የወረራ ጦርነት ውስጥ ... Read more

ያልጠበቀ ግንኙነት – ከመሐልየ ተስፋጽዮን

ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
WWW.Tsega.com – ባለጸጋ ክርስትያን መጽሔት ቁጥር 3:- እግዚአብሔርን አጥብቀን በመያዝ ፈንታ ችላ ስንል በራሳችን ላይ ችግር እናመጣለን። ድሮ ሙታን ሳለን …. የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በራሳችን መንገድ ስንቅበዘበዝ መንፈሳዊ ሞት ሞተን ... Read more

አልሰማህ አለኝ – ከመሐሪ ታደሰ

Books ከኢትዮጵያ, ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
Tsega – ከመሐሪ ታደሰ – የ SIM ሥነ ጽሑፍ ክፍል:- ለምን??? ግን ለምን? ለምን ዝም ትለኛለህ? በስሜት ተገፋፍቼ ከፈቃድህ ሳፈነግጥ፣ታማኝነቴን አሽቀንጥሬ ስፋንን፣ የከለልክልኝን ወሰን ጥሼ በአረንቋ ስዘፈቅ ለምን ዝም ብለህ ... Read more

“እንባዬን ተዉልኝ” ከሰለሞን አበበ

አዳምና ሔዋን መጽሔት
“ልባችን ጥያቄ ማንሣትና ማልቀስ በቻለ ጊዜ አንዳች የግንዛቤ ብርሃን እናገኛለን። … ግፉአን ያለቅሳሉ፣ የተናቁና ግልምጫ የጠገቡ ሞንዱባን ያለቅሳሉ፣ የተጣሉ ያለቅሳሉ፤ … ቢያንስም ቢያድግም፣ በተመቻቸ ኑሮ ውስጥ የምንኖር ሰዎች ግን፣ እንዴት ... Read more

ብሶት የተቀላቀለበት ደብዳቤ ለሉሊት – በመኮንን አዳሙ

ቤርያ ቴሌኮንፍረንስ
እርግጠኛ ነኝ ደብዳቤዬ ሲደርስሽ ብዙ ነገሮች በዐይነ ህሊናሽ ተቀርጸው የኋሊት አጠንጥነሽ ብዙ ታስቢያለሽ። ከሸማኔ መወርወርያ ይልቅ የሚፈጥነው ጊዜ እንዴት እንደሚሮጥ ለራሴው ገርሞኛል። ከምትወጂያቸውና ከሚወዱሽ ተሰውረሽ የባህር ማዶን ሕይወት “ሀ” ብለሽ ... Read more
  • ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው::

    IPHONE፣IPAD ተጠቃሚዎች የጸጋን APP ከ APP-Store ዳውንሎድ በማድረግ መጽሔቶቹን ማዘዝ ይችላሉ። http://itunes.com/apps/Tsega መጽሔቶቹን ለማዘዝ  http://shop.tsega.com ን ይጎብኙ:: መጽሔቶቹን በነጻ ለመሞከር  http://www.Tsega.com ን ይጎብኙ:: አባል ለመሆንና መጽሔቶቹን በሙሉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ   ከአስር በላይ የሚሆኑ ምርጥ መጽሔቶችንና ከስልሳ በላይ ... Read more
  • ጸጋ መጽሐፍት ቤትን ይጎብኙ

    በቅርብ የወጡ መንፈሳዊና ጥናታዊ መጻሕፍትን ለመላው ሰሜን አሜሪካ አናቀርባለን:: በቀላሉ ከ  http://shop.tsega.com/Books ላይ ይዘዙን::   ስተያየት በመጽሓፍ ላይ: በቅርቡ ባላሳትመውም፣ ውሎ አድሮ ለንባብ የማበቃው፣ መጽሐፍ አለኝ። መጠሪያው ተሳስቼ ነበር የሚል ነው። የዚህን ዝግጅት አንጓ ... Read more
  • We are in the APPstore – ጸጋ APP

    ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው:: IPHONE፣IPAD ተጠቃሚዎች የጸጋን APP ከ APP-Store ዳውንሎድ ... Read more

“ጸጋ የተመሰረተው ቅዱሳን መጻሕፍትን በማንበብ ላይ የተመሰረተ ህይወት በሳል የክርስትና ኑሮን ለመኖር አስፈላጊ ነው ብለን በማመን ነው። ከአገልግሎቱ የሚገኘው ሁሉ በሃገራችን ያሉ መጽሔት አዘጋጆችን ለመደገፍ ይውላል።”  ጸጋ የመጽሔት አገልግሎት