የሥነ ጽሑፍ ስራዎች – Articles
Tsega on Berea- Every Saturday 9 AM call (712) 432-9900 – 2484446#
Tsega.com ጸጋ መጽሔቶች እና መጻሕፍት. Welcome To Tsega.Com – Blogs, Books, Magazines and Literature Shows . ጸጋ ሥነ ጽሑፍ
-
-
-
-
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ
ልዩው ወንጌል እና መገለጫዎቹ በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ... Read more -
-
ቢዚ – ቢዚ፤ ለሁሉ ጊዜ አለው ወይስ አለን?
ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ውጪ አገር የሚሄድ ጓደኛውን ለመሸኘት ከተሰበሰቡት መካከል የሽኝት ፕሮግራሙን ማጠቃለያ ጸሎት የሚጸልየው ሰው እንዲህ ብሎ ጸልዮአል አሉ፡፡ “ጌታ ሆይ ይህ ወንድማችን በሚሄድበት ... Read more
በኢትዮጵያና በአሜሪካን የሚዘጋጁ የአማርኛ መጽሔቶችን በማንበብ ይጠቀሙ።
በቅርብ የወጡ አዲስ መጽሔቶችን በነፃ ያንብቡ — ለማንበብ መጽሔቱን መርጠው ይጫኑ።
የመጽሔት አዘጋጆችን ለመርዳት ከአሰቡ እዚህ ይጫኑ :- Donate
![መጽሐፍ ለማዘዝ እዚህ ይጫኑ](http://addis.tsega.com/wp-content/uploads/2014/09/BookRow-300x39.jpg)
የኤሌክትሮኒክስ መጽሐፍት(e-Books) ቅምሻ ለማንበብ እና ለማዘዝ ከታች ያለውን የመጽሓፉን ምስል ይጫኑ።
-
ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው::
IPHONE፣IPAD ተጠቃሚዎች የጸጋን APP ከ APP-Store ዳውንሎድ በማድረግ መጽሔቶቹን ማዘዝ ይችላሉ። http://itunes.com/apps/Tsega መጽሔቶቹን ለማዘዝ http://shop.tsega.com ን ይጎብኙ:: መጽሔቶቹን በነጻ ለመሞከር http://www.Tsega.com ን ይጎብኙ:: አባል ለመሆንና መጽሔቶቹን በሙሉ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ከአስር በላይ የሚሆኑ ምርጥ መጽሔቶችንና ከስልሳ በላይ ... Read more -
የክርስትያን መጽሐፍት ከኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ
በፍሬ ነገርና በሥነ መለኮታዊ ሚዛናዊነት ግልጽ በኾነ መንገድ የተዘጋጁ መጽሐፍት አሉን – http://shop.tsega.com/books www.Tsega.com is the place for Christian Media Resources from Ethiopia. Our passion at ... Read more -
ጸጋ መጽሐፍት ቤትን ይጎብኙ
በቅርብ የወጡ መንፈሳዊና ጥናታዊ መጻሕፍትን ለመላው ሰሜን አሜሪካ አናቀርባለን:: በቀላሉ ከ http://shop.tsega.com/Books ላይ ይዘዙን:: ስተያየት በመጽሓፍ ላይ: በቅርቡ ባላሳትመውም፣ ውሎ አድሮ ለንባብ የማበቃው፣ መጽሐፍ አለኝ። መጠሪያው ተሳስቼ ነበር የሚል ነው። የዚህን ዝግጅት አንጓ ... Read more -
We are in the APPstore – ጸጋ APP
ጸጋ – በኢትዮጵያና በሰሜን አሜሪካ የሚታተሙ የአማርኛ ክርስትያን መጽሔቶችን በቀላሉ በኢንተርኔት ወይም በስልክ ላይ ለማንበብ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው:: IPHONE፣IPAD ተጠቃሚዎች የጸጋን APP ከ APP-Store ዳውንሎድ ... Read more
“ጸጋ የተመሰረተው ቅዱሳን መጻሕፍትን በማንበብ ላይ የተመሰረተ ህይወት በሳል የክርስትና ኑሮን ለመኖር አስፈላጊ ነው ብለን በማመን ነው። ከአገልግሎቱ የሚገኘው ሁሉ በሃገራችን ያሉ መጽሔት አዘጋጆችን ለመደገፍ ይውላል።” ጸጋ የመጽሔት አገልግሎት